Muruta68
#sexual
ወንድ ልጅ ባይገረዝ ምንድን ነው ችግሩ።ማለት ሠውለድ አይችልም ካልተገረዘ ምናምን ሲሉ ሰምቻለሁ እውነት ነው እንዴ? አመሠግናለሁ ለመልሶቻችሁ🙏
Jan 21, 20238 engagements
ወንድ ልጅ ባይገረዝ ምንድን ነው ችግሩ።ማለት ሠውለድ አይችልም ካልተገረዘ ምናምን ሲሉ ሰምቻለሁ እውነት ነው እንዴ? አመሠግናለሁ ለመልሶቻችሁ🙏
Jan 21, 2023ባይረገዝ ብዬ ያነበብኩት እኔ🤦♀
Jan 21, 2023ካለተገረዘ ሸለፈቱ bacteria ይይዛል እና በግንኙነቱ ወክት አንተም እሷም ለበሽታ ትጋለጣላቹ👍 ስለዚህ ተገረዝ አስገርዝ አንተ ሸለፈታም😃
Jan 22, 2023Meweled yichilal esu enkuan, gen ke hygiene jemero cancer prevent eske madreg tikim alew circumcision. If you are a Christian degmo Abraham le Egziabher yegebawen kalkidan tebek malet new bemegerez.
Jan 22, 2023Lela mnm chigr yellawum gin infection yigelehal bro 😜
Jan 22, 2023አዎ መውለድ አይችልም። ማስወለድ ግን ይችላል።
Jan 21, 2023ላለመገረዝ ምክንያት እየፈለክ ነዉ የሚመስለው፡፡ ላይቀርልህ ነገር ቶሎ ተገረዝ 😂
Jan 22, 2023Tewaw enji man eska ahun be battery nw malet nw chefun felige mitagegnew?
Jan 22, 2023አዎ እውነት ነው ማስወለድ አይችልም
Jan 21, 2023