#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ? በጣም የምወደው የልብ ጓደኛ አለኝ 5 ዓመታችን ነው ከተዋወቅን እና እሱም እኛ ቤት እኔም እነሱ ቤት አልፎ አልፎ እሄዳለሁ። የምርቃን ለት እናቱ ልታስመርቀን መጥታ ነበር (በጣም ጥሩ ሰው ናት እሷም)። ከዛ ምንም ያልጠበቁት ነገር ሆነ ለልጇ ሳታደርግ ለኔ ብቻ የሀብል ስጦታ ሰጠችኝ። ለሁለታችንም ቢሆን ችግር የለውም ነበር። ለኔ ብቻ ሲሆን ግን ምን ብዬ እንደምረደው ግራ ስለገባኝ ነው ሀሳባቹን አካፍሉኝ እስኪ። Thanks!
Jan 21, 202311 engagements