ሰላም ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የእግር እና እጅሽን ፎቶ ላኪ የሚላት ለምንድን ነው? ፍቅረኛሞች ቢሆኑ እንኳ እንደ እኔ አመለካከት ይሄ ጥያቄ ከተነሳ ማለት ላኪ ካላት ለእሷ የለው ስሜች የእውሸት ነው or ለስሜት የቀረባት ነው የሚመስለኝ እና ጓደኞቼ የእናንተስ አመለካከት ምንድን ነው ለምንድን ነውስ ላኪ የሚላት specaly ወንዶች መልሡልኝ አመሰግናለው
Jan 21, 2023Chema way seat ligazelat yihonal
Jan 21, 2023