For orthodox sisters and brothers እራሴን ጠልቼዋለው ስለራሴ ሳስብ ራሴን ማጥፋት ብቻ ነው ሚመጣልኝ በጣም መጥፎ ህይወት በከባድ ሀጢያት የተሞላ ህይወት ነው ያለኝ ሁሌ መፀፀት መልሶ መውደቅ እባካችሁን ከባድ ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት Help me out
Jan 21, 2023ኧረ ተረጋጋ ብሮ ፈጣሪ ያለምክንያት አልፈጠረህም። የሚወደውን ነው ሚፈትነው ይባል የለ... አንተ ደግሞ እነዛ መሰናክሎችን በጽናት ነው ማለፍ ያለብህ። በቀላሉ ለሰይጣን እጅ አትስጥ! ጹም! ጸልይ! ቢያንስ አሁድ እሁድ ቤተክርስትያን ሂድ!
Jan 21, 2023