Rastafari-17
#education
Guys የኦጋዴን ድመቶች የሚለውን መፅሐፍ ያነበባችሁት ካላችሁ የመፅሐፉን መቼት,ግጭት,ገፀባህርይ ,ፍሬ ነገሩን ንገሩኝ
Jan 20, 20235 engagements
Guys የኦጋዴን ድመቶች የሚለውን መፅሐፍ ያነበባችሁት ካላችሁ የመፅሐፉን መቼት,ግጭት,ገፀባህርይ ,ፍሬ ነገሩን ንገሩኝ
Jan 20, 2023አንብበህ ድረስበት ጭሷ 😅😅
Jan 21, 2023መቼቱ በዘመኑ ኦጋዴን ወደ ድመት በአስማት በመቀየር በሥነጽሑፍ ፖለቲካን ያበጠረበት ነው
Jan 21, 2023ይስማከ በዚኛው መፅሃፉ ላይ በአስማቱ ተጠቅሞ ወደ ድመት በመቀየር የሃገሪቱን ፖለቲካ በደንብ አድርጎ የሚያሳይበት ነው።
Jan 21, 2023Awey...mechemalek kefelna yiseralehal ato chimney
Jan 21, 2023Mechetu somale kill nw...hasabu demo wede dmet tekeyrew challenge siyalfu miyasay arof metshaf nw
Jan 21, 2023