ለምን እንደሆነ አላውቅም telegram ላይ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ሳወራ ቶሎ ይሰለቸኛል môre ደግሞ ከወንዶች ጋር ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ ስልክ ይጠይቁኛል እንገናኝ ይሉኛል ወይም ደግሞ ወሬያቸው ሁሉ sexual ይሆናል ቁምነገር ላይ focus ያደረገ ስለተለያዮ ነገሮች የሚያወራኝ እስካሁን አልገጠመኝም ጥያቄዬ እንደዚህ ተሰምቷችሁ ያውቃል? ወንዶችስ አንድን ሴት ቁምነገር ለማውራት ወይም ልክ እንደህት አስባቹ ሴቶችን ለምን አታናግሩም? ማሬ የኔ ፀሀይ ምናምን በጣም አሰልቺ እና ደባሪ ነገር ነው
Jan 20, 2023sexual የሆነውንም በደንብ ብታወሩበት ቁም ነገር ሊኖረው ይችላልኮ የግድ ቁም ነገር ለመባል "እውነት ምንድነው? እውቀትስ? ውበትስ?" .."እግዚአብሔር አለ ወይስ የለም?" ...የሚሉ ጥያቄዎች መነሳት የለባቸውም'ኮ🤷🏽♂...ደሞ ለምን ወንዱ ቁም ነገር እስኪያወራ ትጠብቂያለሽ አንቺ የወሬያችሁን ፍሰት ወደምትፈልጊው ርዕስ ማምራት እየቻልሽ?! ለምሳሌ፦ 'sexual' የሆነ ወሬ ሲጀመርብሽ sex ከትዳር በፊት ወይስ በኋላ ቢፈፀም ይሻላል ትላለህ? ...ብትዬው በሚሰጥሽ መልስ ውስጥ የሰውየውን ስብዕና መገምገም ትችያለሽ ወይም ስለ ስንፈተ ወሲብ አንስታቹ ብትወያዩ ያላወቅሽውን ሊያሳውቅሽ ወይም ልታሳዉቂው ትችያለሽ!..ያው ነውር መሆኑ እንዳለ ሆኖ😅
Jan 21, 2023