Anonymized116
#relationships
ሰላም ሰዎች ፍቅረኛየ እንደምትወደኝ በምን ማወቅ እችላሉ፤ ላገባት እያሰብኩ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት ለኔ ስሜት እንደሌላት ነግራኝ ስለነበር አሁን አንድ ላይ ብንሆንም እንደምትወደኝ ማወቅ አልቻልኩ። እስኪ ሃሳባችሁን ስጡኝ። አመሰግናለው።
Jan 20, 202313 engagements
ሰላም ሰዎች ፍቅረኛየ እንደምትወደኝ በምን ማወቅ እችላሉ፤ ላገባት እያሰብኩ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት ለኔ ስሜት እንደሌላት ነግራኝ ስለነበር አሁን አንድ ላይ ብንሆንም እንደምትወደኝ ማወቅ አልቻልኩ። እስኪ ሃሳባችሁን ስጡኝ። አመሰግናለው።
Jan 20, 2023Simet kelelat lmndnew emitagebat
Jan 20, 2023I recommend you to propose. If she believes you are fit to be her husband and acceppts the proposal, she will eventually develop feelings. Many women don't love their husbands from the get go.
Jan 21, 2023Tewuw enji , interview aregachu Eko commentun ,... Anyway lemawek kefelek zmble 1~2 Ken zigat Ena kelela set ge hun then see her feeling
Jan 21, 2023lol u trying to ruin this guy's life? any woman who has self respect will dump his ass
Jan 22, 2023በፊት ከአንተ ማንነት የማትወደው ነገር አሁን ቢኖር ሳትጠይቃት እንደሚደብራት እና እንደማይደብራት ማወቅ አለብህ
Jan 20, 2023