#relationships ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላማክራቹ ነበር ከጓደኛዬ ጋር ትንሽ ቆይተናል እደሚወደኝ አይነግረኝም በተግባር ነው ማሳይሽ ቃላት ሽንገላ አይመቸኝም ይለኛል እውነት መስሎኝ ቆይቼ አሁን አሁን ግን ሲከነክነኝ አጥብቄ ሳስጨንቀው ስሜቱ ሲመጣልኝ አለዋለው አሁን ውሸት ነው ሚሆንብኝ አለኝ ጭራሽም 😔😔😔😔😔😔 አሁን እናንተንም አውርቼ ነበር ስለዚህ ጉዳዬ ከሱም ጋር ትንሽ አለመግባባት ተፈጠረ ሲሆን እኔ ቆርጬ መተው ነበረብኝ ግን እሱንም አላስችል አለኝ ። አሁን ለአንድ ሳምንት brake ወስደን ለማሰብ break ላይ ነን ግን እረዘመብኝ ሳላወራው ቀኑ እራሱ እስኪያወራኝ ልጠብቅ በዛው ከቀረም ይቅር ልቻለው ወይስ Hi ልበለው ችግር የለውም? "
Jan 20, 2023ከፈለግሽው ለራስሽ Hi በይው። ካልሆነ ግን ስለጠላችኝ ምክንያት ፈልጋ ነው ብሎ ስለሚያስብ መቼም አይልሽም።
Jan 21, 2023