ሰላም ሰዎች በጣም የቅርቤ ጓደኛ ሰሞኑን በከባድ ድብርት ዉስጥ ነው ያለዉ እና ልንገናኝ ተቀጣጥረናል ጥያቄዬ ከድብርቱ እንዲወጣ እንዲደሰት ምንድነው ማረግ ያለብኝ ምን ላዉራዉ እንዲነቃቃ የት ቦታስ ብንሄድ ሊደሰት ይችላል ብቻ እንዴት አርጌ ምርጡን ቀን እንዲያሳልፍ ማረግ እችላለሁ ለሙሉቀን የሚሆን እቅድ ነው ምፈልገዉ ዘርዘር አርጋቹ ብትነግሩኝ እወዳለሁ እንደተለመደዉ አመሰግናለሁ
Jan 19, 2023U should know the reason he is depressed in order to help him get pass it
Jan 20, 2023