ሰላም guys እንዴት ናችሁ ብዙ ሰዎች ከሚያጋጥማቸው ችግሮችን እያየሁ ነበር እና የቱ በጣም ከባድና ፈታኝ እንደሆነ ንገሩኝ እስቲ A የሴጋ ሱስ B የቁመት ማጠር አጭር መሆን C መጥፎ የአፍ ጠረን D የገንዘብ ችግር እስቲ ከነዚህ ውስጥ በጣም ከባድና ፈታኝ የቱ እንደሆነ እንዳይደርስባችሁ የምትፈሩትን እስከነ ምክንያቱ ነገረኝ አመሰግናለሁ
Jan 19, 2023ወንድ ልጅ አይጣ😁
Jan 19, 2023