#other
እኛ የምንኖረው የምንሞትበትን ቀን ለማወቅ ነው..... የምንሞትበትን ቀን የምናውቅ ቢሆን እንዴት እንኖር ነበር?
Jan 19, 20236 engagements
እኛ የምንኖረው የምንሞትበትን ቀን ለማወቅ ነው..... የምንሞትበትን ቀን የምናውቅ ቢሆን እንዴት እንኖር ነበር?
Jan 19, 2023ህዝቡ እኮ አይደለም የሚሞትበትን ቀን አውቆ ይቅርና ሳናውቅ ራሱ የሀጥያት መዐት አይደል የምንሰራው የምንሞትበትን ቀን ካወቅን ማ ቀናችን እስኪደርስ ሀጥያት ሀጥያቱን ሰርተን አንድ ሳምንት ሲቀረን ወደ ፈጣሪ እንመለስ ነበር አለማወቃችን ጥሩ ነው ለመኖር እንድንጓጓ ያደርጋል
Jan 19, 2023ጀማሪ ፈላስፋ
Jan 19, 2023Ene yemnorew yememotbetn ken lemawek aydelem... Hiwot tergum aynorewm nbr kenun bawek noro..tesfa ena emnet nw miyanoregn!yetesefere yalkal,yemaytawek gn ayseferm
Jan 20, 2023እኮ ማንም ሰው የሚሞትበትን ቀን የሚያውቅ ቢሆን ህይወት ተስፋ አይኖረውም ነበር
Jan 20, 2023no egna emnnorew leza aydelem yehone ken endemnmot enawkalen....yaw sew kezik yebase hatiyat wst engeba neber
Jan 20, 2023☠ DANGER ☠
Jan 19, 2023