#society
ሰላም ከBest freinde gar ተጣልተናል የተጣላንበትም ምክንያት ስለኔ ያልሆነ ነገር ለማውቃቸው ሰዎች እየነገረች እንዲቀየሙኝ እና ከሌሎች ጓደኞቼም እንድርቅ አርጋኛለች .. first esuan nebrech yezegachegn በምን ምክንያት እንደተቀየመችኝ አሁን ነው ያወኩት እና በጣም ተናድጃለሁ ቅዳሜ አገኛታለሁ .. ምን ልበላት ?? or ምን ላርጋት ?? 🤔
Jan 19, 202322 engagements