#technology
ጠቃሚ ፐርሰናል የሆኑ fileዎችን ፕራይቬትሊ በኦንላይን platform ማስቀመጥ የምችልበት ሁኔታ ካለ አሳውቁኝ ቴሌግራም ሞክሪያለሁ ግን ፕራይቬታይዝ ማድረግ አልቻልኩም ኢሜል ላይም አልተሳካልኝም
Jan 19, 20236 engagements
ጠቃሚ ፐርሰናል የሆኑ fileዎችን ፕራይቬትሊ በኦንላይን platform ማስቀመጥ የምችልበት ሁኔታ ካለ አሳውቁኝ ቴሌግራም ሞክሪያለሁ ግን ፕራይቬታይዝ ማድረግ አልቻልኩም ኢሜል ላይም አልተሳካልኝም
Jan 19, 2023በርግጥ ክላውድና ኢሜይል ላይ ማስቀመጥ ትችላለህ። እኔ ግን ቴሌግራም ላይ ነው የማስቀምጥ። ባለኝ ሁለት ስልክ ቁጥሮች ግሩፕ ክሬት አርጌ እዛ ላይ አረገውና ፕራይቬሲውን ሎክ አረገዋለሁ። search እና Join እንዳይደረግ።
Jan 19, 2023Google drive
Jan 19, 2023Download Dagoo app from play store
Jan 19, 2023