ሰላም ሰዎች ምን እንደማደርግ ግራ ስለገባኝ ነውምን መሰላቹ፦ በትምህርቴ ጎበዝ ምባል ተማሪ ነኝ እና scholarship ስሞክር እንደ እድል ሆኖ ደረሰኝ።በሰዐቱ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ነገር ግን አንድ ያላሰብኩት ነገር ተፈጠረ።ከአብሮ አደጌ ፍቅር ያዘኝ።እሱም ከልቡ ይወደኛል።ሁለት መንታ ልብ ላይ ሆኛለው በአንድ በኩል ለረጅም ጊዜ ስጠብቅ የነበረውን scholarship አግኝቻለው በሌላ በኩል ደግሞ እውነተኛ ፍቅርን ፨እና የቱን መምረጥ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል።አስተያየታቹን መስማት ፈልጋለው please ...thanks .....mia
Jan 19, 2023I have been there, sistu😁 Enem ye turkey scholarship tche ezih kerchalew le and emafekrew sew sl. Gn huletachnm teleyayen, betam enwaded neber, gn esum lela tebese, enem alkshe alkshe.. wetalgn. Bcha gn le wend styi edlshn atabelashi biye emekrshalew.
Jan 19, 2023