#business
መርካቶ ውስጥ የአሳ ማጥመጃ ሽቦ የቱ(ምን ተራ) ጋር አገኛለሁ? የመርካቶ ልጆች ተባበሩኝ😊
Jan 18, 20233 engagements
መርካቶ ውስጥ የአሳ ማጥመጃ ሽቦ የቱ(ምን ተራ) ጋር አገኛለሁ? የመርካቶ ልጆች ተባበሩኝ😊
Jan 18, 2023maybe ምናለሽ ተራ ልታገኝ ትችላለህ እሁድ ጠዋት አካባቢ ብትሄድ ደሞ የማግኘት more advantage ይኖርሀል but don't be sure i mean ላታገኝም ትችላለህ ብቻ ሞክር and good luck 😊
Jan 21, 2023እዛ ፈረስ መግሪያ ሚሸጡበት ጋር
Jan 19, 2023እዛ አንድ አይና አይጥ ለመተት ሚሸጥበት ቦታ ላይ እስኪ ጠይቅ፣ ጉድ ላክ🤞
Jan 20, 2023