EpHy-18
#relationships
ኧረ በጣም በጭንቀት ላብድ ነው ፍቅር እንዴት ነው የሚለቀው እባካችሁ ንገሩኝ🙏 አመሰግናለሁ
Jan 18, 202321 engagements
ኧረ በጣም በጭንቀት ላብድ ነው ፍቅር እንዴት ነው የሚለቀው እባካችሁ ንገሩኝ🙏 አመሰግናለሁ
Jan 18, 2023ሀቢቢ አይዞህ ፍቅር እንዲ ቶሎ የሚጠፋ ስሜት አይደለም ከራስህ ጋር ሁላ ሊያጣላህ ይችላል ግን ፍቅርህን ሳይሆን መልቀቅ ያለብህ ያፈቀርከውን ሰው ነው ከዛ በጊዜ ሂደት ይጠፋልሀል ብቻ ፀልይ ታድያ አደራ እሷን ለመርሳት ብለህ መጠጥ ሲጋራ ጫት ምናምን እንዳትጠቀም በጣም ካስቸገረህ ወደ ፈጣሪ ቤት ሂድ እሱ ጋር መፍትሄ አይጠፋም ብሮ 👍
Jan 19, 2023Betsebel
Jan 19, 2023Be gize hidet
Jan 19, 2023Kesua bemerak nw bro
Jan 19, 2023ሁሉም ነገር ዉሸት ነዉ!! only ፍላጎት እናም ያንተ ማድረግ ላይ ነህ Anyways ራስህን ዉደድ መጀመሪያ
Jan 19, 2023Be tena adam taten bherzaf kalem ymretal
Jan 19, 2023tatebew
Jan 19, 2023