“ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።” — ኢያሱ 3፥3
Jan 19, 2023“ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።” — ኢያሱ 3፥3
Jan 19, 2023Tiktoker lemn enketelalen🤪
Jan 19, 2023እንዳንጠፉ
Jan 19, 2023ጥያቄው ታቦት ወደ ወደ ወንዝ ሲወርድ ለምን እንሸኛለን ነው ወይስ ታቦት ለምን አስፈለገ ከሚለውነነው? ለማንኛውም ጥያቄህን ታቦት ክብሩ ምንድነው ሚለውን ብመልስልህ(እግዚአብሔር በፈቀደ) የመጀመሪያው ጥያቄ ግልፅ ይሆንልሀል ብዬ አስባለው። so ታቦት ማለት በአጭሩ altar ወይም መሰውያ ማለት ነው በብሉይ ጊዜ የበግ ደምና ዋኖስ የሚሰዋበት ታቦት በጣም ክብር እንደነበረው በመፅሀፍ ቅዱስ እናውቃለን አደል? ስለዚህ በሀዲስ ኪዳን ደሞ የክርስቶስ ክቡር ስጋው ቅዱስ ደሞ የሚሰዋበት የሚፈተትበት መሰውያ ምን ያህል ክብር ና መፈራት ይገባዋል? እንግዲ ይሄ አማናዊ እውነተኛ በቀራንዮ ላይ የፈሰሰው የአምላካችን ደም የተሰዋበት የፈሰሰበት መሰውያ ታቦት በኢትዮጵያ ህዝቡን ና አገሩን ሊባርክ በአመት አንዴ ይወጣል ልክ ክርስቶስ ከኢየሩሳሌም ወደ ዮርዳኖስ እንደወረደ ሁሉ ማለት ነው። እንግዲ ይህን ሚያህል ክብር ያለው መሰውያ ህዝቡን ሊባርክ ከመንበሩ ሲወርድ ፈጣሪን እያመሰገኑ መሸኘት ግድ ነው እንግዲ። ግልፅ ነው አ😊🤗?
Jan 19, 2023ወንድሜ ስለ ታቦት ከማውራታችን በፊት ካንተ ጋር ስለ ክርስቶስ እውነተኛ ስጋ ና ደም ማመን አለብን ስለ ቁርባን ማለት ነው እናተ እሱን የጌታ ራት ብቻ ብላቹ ካቀለላቹት እንዴት ነው እሱ የሚፈተትበት ጠረጴዛ ልታከብሩት የምትቹልት። እኔም ከብሉይ ጋር በቅርፅ አንድ ነው አላልኩም የሀዲስ ታቦት ግን በቤተክርስቲያን የሚውለው የክርስቶስ ክቡር ስጋና ደም ለመሰዋት ነው እንደዛ እስከ ሆነ ድረስ ልናከብረው ግድ ይለናል for more info check this
Jan 19, 2023Medgagem endayhonbgn ena melsolkal melsun, yegzabhern kal snakbr tiks eymrtn kegns mismamamnen bcha adlm makbr yalbn hulunm new slezi eyasu 3:3 lay anbebew keza sew sayhon yeftarihn kal mtkbl kehone yezane tamnaleh
Jan 19, 2023Foto lelkelh neber embi alegn eyasu 3÷3 anbebew weyem screen shot adrege leklehalehu @senienat5
Jan 20, 2023Because we are the owner of it......ena betabot sayhon mnamelkew it is a way to connect us with God .read tabote tsion flega(by Graham hangok) you will get a better understanding....mnamelkew ema be God new
Jan 19, 2023Yhe ngr be old testament gze nw yekerew maletm shadow nbr ewunetegnaw ngr gn Kristos nw
Jan 19, 2023Logical hone maseb enkuan achlm ena melsu mn yareglkal
Jan 19, 2023ባህላችን ስለሆነ
Jan 19, 2023መሄጃ ስለሌለን
Jan 19, 2023Literally tabot mn yseral sijemer bezi gize.....even ye betemekdes megareja(jews)tekedual eko when jesus was crucified ya sreat eko aketeme God endehone belbachn new yalew eka wst aygegnm So if God's not there (in tabot)&people are worshipin tabot.. thats taot amlko U WONT FIND GOD IN TABOT MY PEOPLE NOR THE ANGELS OR SAINTS ITS JUST A MATERIAL MADE OUT OF STHN
Jan 19, 2023