#religion
አንድ ሰዉ ዘማሪ ለመሆን ምን ማድረግ ያስፈልገዋል ? መዝሙር ለማዉጣት ማለት ነዉ ። ኦርቶዶክስ ለሆነ ነዉ ። እና ገንዘብን ጨምሮ በዝርዝር አስረዱኝ የሚያስፈልገዉን ።
Jan 18, 20232 engagements
አንድ ሰዉ ዘማሪ ለመሆን ምን ማድረግ ያስፈልገዋል ? መዝሙር ለማዉጣት ማለት ነዉ ። ኦርቶዶክስ ለሆነ ነዉ ። እና ገንዘብን ጨምሮ በዝርዝር አስረዱኝ የሚያስፈልገዉን ።
Jan 18, 2023ዘማሪ ለመሆን የመዘመር ፀጋ ያስፈልገዋል
Jan 19, 2023እኔ ጥሩ ድምፅ አለኝ ብዬ አምናለሁ ። የመዘመር ፀጋ እንዳለኝ ግን በምንድን የማዉቀዉ ?
Jan 19, 2023