ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ አንድ ትልቅ ችግር ፊት ለፊቴ ተደቅኖብን የማረገው ሳጣ ነው ወደ እናንተ የመጣሁት መጥፎ የአፍ ጠረን አለብኝ እና በቃ እሱን ለማጥፋት ያላረኩት ነገር የለም ግን በቃ ወፍ ምንም ሊጠፋ አልቻለም ዴንቲስትም ጋር ሄጃለሁ እና ከዚህ በፊት ኖሮባችሁ አሁን የጠፋላችሁ ስቃዩን ታቁታላችሁ አይነገራችሁም እና በቃ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወስኜ ሙሉ ለሙሉ የማጠፋበትን መንገድ ነገረኝ እባካችሁ በቃ ከቤት እራሱ መውጣት አልቻልኩም ጓደኞቼ ሁሉ ራቁኝ እንደሰው አላወራም አፌን ዘግቼ ወጥቼ ዘግቼ ነው ምገባው ጨጎራ ስኳር ጉበት ምናምን የለብኝም pleases 😔😔😔😔😔😢😌😔😞😫😫😫
Jan 18, 2023Eredahalw wendme enm bezih ngr sesekayi nebr gn ahun tegelageyewalehu Alhamdulillaah? Yaw ehte nech mejmrya ye af teren endalebgn yenegerechgn ena beka mn lebeleh betam nw Beras metemamene yetfw enm endantw sew mehakl alekmtm ke sew gar bzum alaweram nbr ahun gn ene yemlhn negeroch kaderkg ye af terenhn be ergetgnat be 3 or 4 kn wust taswegedewaleh. Tershn tebreshaleh?
Jan 19, 2023