#religion
ሰላም! ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ጥያቄው ፆም አለመፆም በራሱ ሀፂያት ነው አደለም? ካለመፆም ጋር የሚመጡ ሀፂያቶችን ሳይሆን ፆም አለመፆም ብቻውን ሀፂያት ነው ወይ??
Jan 18, 202310 engagements
ሰላም! ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ጥያቄው ፆም አለመፆም በራሱ ሀፂያት ነው አደለም? ካለመፆም ጋር የሚመጡ ሀፂያቶችን ሳይሆን ፆም አለመፆም ብቻውን ሀፂያት ነው ወይ??
Jan 18, 2023Dbn Yale hatiyat nw!!!
Jan 19, 2023አይደለም፣ ከየት ነው አለመፆም ኃጢአት ነው የምለውን ያመጣሄው? መጾም አያጸድቅም አለመጾም አያስኮንንም። ጾም የራሱ ጥቅም እንደው ግን አውቃለው።
Jan 19, 2023ur right.. andande kifat batserim rasu ጽድቅ balemesratesh bcha hatiyategna tehognalesh slezih tsumi bedenb benefitu demo kemtasbiw belay new ye tsom👌
Jan 19, 2023New
Jan 19, 2023Sle remedal temariwoch mdeba mtawukut neger ale please
Feb 21, 2023