Kido104.5
#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ......ናዝሬት ውስጥ የሆነ ማህበር መቀላቀል ፈልጌ ነበር ....ማለትም በቤተክርስቲያን የታቀፈ...በጎ አድራጎት ስራ ያለው ምናምን.....እና ምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን?!
Jan 18, 20235 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ......ናዝሬት ውስጥ የሆነ ማህበር መቀላቀል ፈልጌ ነበር ....ማለትም በቤተክርስቲያን የታቀፈ...በጎ አድራጎት ስራ ያለው ምናምን.....እና ምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን?!
Jan 18, 2023ቅድስት ሥላሴ ናታኔም ማህበር ብዙ አረጋውያንን የሚረዳ ብተክርስቲያኑኑ የሚጠብቅ ማህበር ነው ፍላጎትህ ከሆነ ተቀላቀል
Jan 19, 2023አቅራቢያክ yale ደብር hedna teyk bezu mehaberoch alu
Jan 18, 2023ጅል ነህ እንዴ🤬 እዛ ሰፈርህ ያለውን ሰው አትጠይቅም…ቅማላም ግም
Jan 18, 2023ጀለስ ከራስህ ጋር ታረቅ.....ምን ሆነህ ነዉ im serious its the negativity inside of u talking... ልጁ እኮ እንደዚ ሚያባብል ጥያቄ አልጠየቀም probably thats how u talk to ur self!
Jan 18, 2023