hey guys to make it short my gf lost her dad and she is not in good conditions i dont know what to do now. how can i help her out of this situations help me.
Jan 18, 2023ጊዜ በመስጠት እና ነገሩን እያነሳህ ባለማስጨነቅ ከቻልክ አብረሀት በመሆን ልትረዳት ትችላለህ ግን ጊዜ አልሰጠችኝም ወይም እንደድሮው አልሆን አለች ብለህ እንዳይሰማህ ከዚህ ስሜት እስክትወጣ ረጅም ጊዜ ሊወስድባት ይችላልና personal አታድርገው ዋናው ነገር አታስጨንቃት እና ስትፈልግህ አትጣህ። አይዞን
Jan 18, 2023