#health
ሰላም እንዴት ናቹ 😊 አንድ ነገር ላማክራቹ ዝንየት (sperm መፋሰስ) በጣም እያስቸገረኝ ነው መፋትሔው ምንድነው ? አመሠግናለሁ
Jan 18, 20234 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ 😊 አንድ ነገር ላማክራቹ ዝንየት (sperm መፋሰስ) በጣም እያስቸገረኝ ነው መፋትሔው ምንድነው ? አመሠግናለሁ
Jan 18, 2023ፀሎት ማረግ በየቀኑ እና ሌሎች የክርስቲያንን ሥራ እየሰራህ ግን በተለይ ከመተኛትህ በፊት #መስገድ (መስገድ በጣም ያስፈልጋል የዝሙትን ሃሳብ ያጠፋል)....ከዛም ግን ልትተኛ፡ስትል ሁሌም ዮሐንስ ወንጌልን አንብብ መጨረሻ ላይ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እያልክ ተኛ ያኔ ለውጡን ታየዋለህ
Jan 18, 2023ጸሎተ እግዝእትነ ማርያምን ደግሞ የተኛ እርሷ ትጠብቀዋለች🙏
Jan 19, 2023to add more on what he said , dont sleep by stomach
Jan 18, 2023https://www.youtube.com/watch?v=dd9_nVE0-KY
Sep 13, 2023