ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄ ፦መልአክት አያማልዱም ከ ሰው ወደ እግዚአብሔር ፀሎት አያደርሱም ፤ ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ብቻ ነው መልዕክት የሚያደርሱት .....የሚል ጥያቄ ተጠይቄ ነበር እና የምታውቁትን በቀና እንድትመልሱልኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ካለ አያይዛችሁ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Jan 17, 2023ሰላም ሲጀመር እንደዛ ያሉትን ማሳየትም ቃል በቃል አይችሉም። ለማንኛውም ብዙ ቦታ ላይ ተጠቅሷል የመላእክት አማላጅነት ዘካ1፥12 ራሱ ከበቂ በላይ ነው ሰዎች ግን ሲደርስባቸው መልአኩ ራሱ እግዚአብሔርን እነዚህ የተቆጣሃቸውን መቼ ነው ምትምራቸው ይላል አምላክም #በሚያጽናና ቃል ተናገረው የሚያጽናና ቃል ደሞ ግልጽ ነው ለሙሉ ነገር @euthan21
Jan 18, 2023