ሰላም እንደት ናችሁ ቤተሰብ አንድ ነገር እንድታማክሩኝ እና እንድትመክሩኝ ፈልጌ ነው የሆነች ልጅ አለች እና በጣም ነው የምወዳት almost 1year እየሆነኝ ነው እናም አይ contact አደርጋልሁ behevourሯን ሳጣራ በጣም serious ናት እና በቃ እሷ የ HO 4th year nat enie accounting 3rd year ነኝ ከትላንት ወድያ ስልኳን ልቀበል ሞከርኩ እንኳን ስልኳን ስሟን ልትነግረኝ አልቻለችን responsua ደግሞ negative ሁኖ ግን posetive ታቃላችሁ እና እንደት ብየ ልቅረባት እና ላዋራት እንደዚህ ያለ ጸባይ ያላቸው ሴቶችስ እንደት ቢቀርቧቸው ነው accept የሚያደርጉት peas tele me ሴቶችም ወንዶችም Thats all tankyou
Jan 17, 2023አርፈህ ለቀባሪ የሚያስቸግር እንግሊዘኛ ስፔሊንግህ ላይ ትኩረት አድርገህ ብትማር ወንድማዊ ምክሬ ነው ብሮ (ራስ ሳይችሉ ሰው ላይ መንጠልጠል ትርፉ ለመሰባበር ነው፡፡
Jan 18, 2023