hey guys ene mlew temert endigebachu yhen anbebut or tselyut mibalew ngr mn yahl ewnet nw? yfekedalns ? be polite please
Jan 16, 2023ወንድሜ አባ ገብረ ኪዳን አስተምረው ነገር ስለዚህ ነገር እናም ባእድ ነገር ነው የሚ የደርጉት ያን ነገር ለመስራት የቅዱስ ዑ ሃኤል መልክእ ማድረግ፣ ፀበሎን መጠጣት መስገድ ነው የሚሻልህ ግራ ከገባህ ወይ ይሄን ነገር ከጠጣህ ትልቅ አደጋ ላይ ነህ ወይ ማንኛው ሰው ቤሆን አደጋ ላይ ነው ያለው እባካችሁ ይሄን ነገር እንዳትወስዱ ከወሰዳችሁ ደግሞ እኔን አናግሩኝ በ @Theotokos_1_21
Jan 17, 2023