#religion
ሰላም ኦርቶዶክሳዊያን🙏 ይሄንን እራሱ ላይ ያሰረውን ሻሽ አይነት ነገር ከቅርብ አመታት ጀምሮ ወንድ ወጣት አገልጋዮች ሲያደርጉት አያለው እና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኛል።ከየት የመጣ ስረአት ነው ምንንስ ለመወከል ነው ምክንያቱም ከአስተሳሰሩ ጀምሮ ምንም ሊገባኝ አልቸለም።እና የውጭ ዘፋኞች እንደዚ ሲያስሩ አያለው ስለዚህ የዚህን ድርጊት ትርጉምና የቀደመ ስርአት መሆኑን የሚደረግበት ምክንያቱን ብታስረዱኝ? አመሰግናለው።መልካም የጥምቀት በዐል ይሁንላቹ
Jan 16, 20231 engagements