እኔ ብቻ ነኝ 😒 ሴት ልጅ ስትልከሰከስ ወይም ያገኘችውን ወንድ የምትነካ የምትለጣጠፍ ሴት በጣም ነው የምጠላው በቃ ምን ልበላችው ^^ ርካሽ እቃ ብዙ ደንበኛ አለው ^^ 😏 አይደል የሚባለው በቃ በአንድ ግዜ ነው የማወርዳቸው ግን ትክክል ነኝ አይደል ? አልተሳሳትኩም አይደል ?
Jan 16, 2023ከላይ ያለውን ኮሜንት የሰጡ ሴቶች አልተመቸሃቸውም።😁 መናገር አይጠበቅብኝም።😪
Jan 17, 2023