ህብር ህንፃ ውስጥ ግራወንድ ላይ እንደገባሽ ሙሉመቤት ጨርቅ ቤት ማሜ ሚባል ሰፊ አለ ቆንጆ ይሰፋል ሸማ ተራም ፉአድ ሚባል ሰፊ አለ እዛም ምርጥ ነው ወደ መርካቶ ገብተሽ ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ እዛም ቆንጆ ልብሶች ውጭ ተሰቅለው አሉ እዛም እይ
Jan 17, 2023ህብር ህንፃ ውስጥ ግራወንድ ላይ እንደገባሽ ሙሉመቤት ጨርቅ ቤት ማሜ ሚባል ሰፊ አለ ቆንጆ ይሰፋል ሸማ ተራም ፉአድ ሚባል ሰፊ አለ እዛም ምርጥ ነው ወደ መርካቶ ገብተሽ ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ እዛም ቆንጆ ልብሶች ውጭ ተሰቅለው አሉ እዛም እይ
Jan 17, 2023በጣም አመሰግናለሁ
Jan 17, 2023