ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ቀበሌ መታወቂያ ተበላሽቶብኝ ላስቀይር ሄጄ የቀበሌው ሰዉዬ መጀመሪያ ፀጉርህን ተቆረጥ ብሎ መለሠኝ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ትላላችሁ?? አመሰግናለሁ።
Jan 16, 2023Hhhh bezi becha rasu ከተፋታህ and neger nw😅
Jan 17, 2023ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ቀበሌ መታወቂያ ተበላሽቶብኝ ላስቀይር ሄጄ የቀበሌው ሰዉዬ መጀመሪያ ፀጉርህን ተቆረጥ ብሎ መለሠኝ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ትላላችሁ?? አመሰግናለሁ።
Jan 16, 2023Hhhh bezi becha rasu ከተፋታህ and neger nw😅
Jan 17, 2023Ere endatkoret gedetaw nwko anten mastenaged....gn ezi Hager gedeta mnamn mibal nger selelele betsebay Le sera felegewalew artist ngn belew....betrefe betam askognal😂
Jan 17, 2023መላጣ በሚያሸብርበት ሀገር እየኖርን አትለውም
Jan 17, 2023500birr amta malutu nw😂
Jan 17, 2023T/bet yaleh meselew ende mn yemilut nw minagebaw???
Jan 17, 2023Tekoreta😂😂
Jan 17, 2023ተቆረጣ bro😁
Jan 17, 2023Yahu tekorati enji mn malet enchilalen egna🤷♂🤷♂
Jan 17, 2023Chgerhn almaletu esu hono new 😂😂
Jan 17, 2023Ewnetm gn lemdnw tmhrtbetm mnamn tekoretu milut bankorets chgru mndnw🤔🤔 suiii
Jan 17, 2023principal ነው እንግዲህ bemalat ናህ🤔
Jan 17, 2023📈 መልሶች ዘርዝር
Feb 02, 2023Mekoret newa tsegur endehone madegu aykerem 😊😂😂😂
Jan 17, 2023ለውጥ ህመም አለው! ብዙ ጊዜ አብረውን ይኖሩ የነበሩ ወይም ደግሞ በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች እራሳቸውን ቀይረው ወይም ከነበሩበት ተሽለው ስናገኛቸው እድል ይመስለናል ነገር ግን የመጡበትን መንገድ ብትጠይቋቸው ስኬት በተወሰነ ቅፅበት ውስጥ የሚከሰት ነገር ሳይሆን የብዙ ውጣውረድና መሰናክሎች ውጤት እንደሆነ ትረዳላችሁ።ወዳጆቼ በህይወታችሁ ውስጥ ሁሌም ቢሆን ይህን አስታውሱ:-ለመለወጥ ስታስቡ እራሳችሁን ለብዙ ውጣውረዶች ማዘጋጀት መቻል አለባችሁ። መልካም አዳር Join us https://t.me/successsquad ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔 ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
Jan 17, 2023Photo endiwetalk blo ko nw... kil ras!
Jan 17, 2023