#beauty
ሰላም ቤተሰብ የራስ ፀጉሬን ታጥቤ ከደረቀ በኋላ እንደ እቃ ማጠቢያ ሽቦ ድርቅ ብሎ ይቀራል በየሰዓቱ መታጠብ ሰልችቶኛል እንዴት ማለስለስ እችላለሁ🥹🥹🥹
Jan 16, 20237 engagements
ሰላም ቤተሰብ የራስ ፀጉሬን ታጥቤ ከደረቀ በኋላ እንደ እቃ ማጠቢያ ሽቦ ድርቅ ብሎ ይቀራል በየሰዓቱ መታጠብ ሰልችቶኛል እንዴት ማለስለስ እችላለሁ🥹🥹🥹
Jan 16, 2023ቅባት ሬት አቮካዶ ምናምን ተቀቢ ደም ከታጠብሽ በኋላ ተሰራ መሰራት ፍቱን መፍትሄ ነው
Jan 16, 20231 herbal hair oil alegn detail mayet kefeleksh usernameshn askemchilgn
Jan 16, 2023Simple Leave in conditioner tetekemu
Jan 16, 2023Setetateb conditioner tetekem👍
Jan 16, 2023Be Sunsilk conditioner tatbesh abetrina sriw tolo
Jan 16, 2023የራስ ፀጉሬ ስትል የብብትህ ለስላሳ ነው ማለት ነው👀
Jan 16, 2023Ytadlutal enji aytaglutm bka fta
Jan 16, 2023