eysus krstos ena egzabher lyunet alacew? kalacews bmn?......for orthodox
Jan 16, 2023የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ባስልዮስ እግዚአብሔር ስል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለቴ ነዉ ይላል። ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ በስጋ የተገለጠዉ አምላካችን ወልድ የሚጠራበት ስሙ ነዉ በአጭሩ።
Jan 16, 2023eysus krstos ena egzabher lyunet alacew? kalacews bmn?......for orthodox
Jan 16, 2023የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ባስልዮስ እግዚአብሔር ስል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለቴ ነዉ ይላል። ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ በስጋ የተገለጠዉ አምላካችን ወልድ የሚጠራበት ስሙ ነዉ በአጭሩ።
Jan 16, 2023የ ስለሴን ትምህርት በደንብ ተማር ያኔ ይገባሃል። doctrine of trinity
Jan 16, 2023ኢየሱስ ክርስቶስ እና እግዚአብሔር ልዩነት የላቸውም ም/ቱም ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለሆነ ማለት ነው። ይሄንን ሀሳብ በደንብ የሚደግፍ ቃል አለ በ ዮሐንስ ወንጌል 1:1 ላይ ...look here 👇 “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ #ቃልም #እግዚአብሔር #ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 እዚህ ጋር ቃል ተብሎ የተገለፀው ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። እና ከላይ እንደ ምታነበው ይሄ ቃል እግዚአብሔር ነው በማለት የኢየሱስን ክርስቶስ አምላክነት በግልፅ ይነግረናል ። ከላይ እንደ ተነገረህ ደግሞ እግዚአብሔር ስንል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን እያልን እንደሆነ keep in mind!
Jan 16, 2023Always amazed by ur answer
Jan 16, 2023Check out this channel for more information about Orthodox https://t.me/joinchat/R55ClhgOXHIoRHgCEs9OKg
Jan 16, 2023the rape part has certain restriction like if you were so young and the like but go and talk to your father
Jan 16, 2023Eyesus krstos egziabher naw
Jan 16, 2023