ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ የሆነ ነገር ላማክራችሁ በተለያየ ምክንያት relationship ኖሮኝ አያውቅም። መጀመሪያ አካባቢ ትምህርቴን መጨረስ እና አላማየን ማሳካት አለብኝ ብየ ነበር። medicine ነበር ያጠናሁት እና relationship ከጀመርኩ ትምህርቴን የምሰንፍ እና የምባረር ይመስለኝ ነበር በዛ ላይ ሴትን ልጅ ማናገር አልችልም ወሬ ይጠፋብኛል : አሁን ስራ ከጀመርኩ ቆየሁ serious የሆነ relationship እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ በዛ ላይ ቤተሰብ አግባ እንጂ ምንድን ነው ምጠብቀው ማለት ጀምረዋል😂, እኔ ግን እንኳን ማግባት እስካሁን የማውቃትም ሴት የለችም ምን ትመክሩኛላችሁ ጐበዝ እስኪ በእኔ ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ ካላችሁ ወይም ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ? Thank you
Jan 15, 2023ትምህርቱን ቸክለህ እንዳሯሯጥከውማ አንዲት ሴት አሯርጠህ አግባ😂 ሜዲስንን የሞከርክ መቼስ ሴት አይከብድህም ብዬ ነው
Jan 15, 2023