20 አመታችሁ እና የመጀመሪያ አመት ተማሪ ብትሆኑ 500,000 ብር እናታችሁ ቢኖራት ምንታደርጉ ነበር? 1.ውጪ ሄዳችሁ ትማሩበት እና በዛው ትቀሩ ነበር ወይስ 2.እዚሁ ሀገር ውስጥ ቢዝነስ ትጀምራላችሁ??
Jan 15, 2023እኔ ምንም አላደርግም እናቴ ለፍታ ያመጣችውን ለራሷ ነው መጠቀም ያለባት ። አንተ ራስህ በራስህ ነው ገንዘብ አግኝተህ እናትህን መደገፍ ያለብህ ። እሷ ደስተኛ ከሆነች እሽ ግን በተቻለ መጠን በራስህ ብትሄድ ለራስህም ጥሩ ነው
Jan 15, 2023