#urgent ሰላም ሰዎች 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በአስቸኳይ አስፈልጎኝ ነበር የቤት ኪራይ የምከፍለው አና በሁለት ቀን ውስጥ ከየት ላገኝ እችላለሁ አከራዬ ሊያባርሩኝ ነው። ደሞ የቀን ስራ አንዳልሰራ ሲሚንቶ ተወደደ i am grade 12 student ችግሩ ደግም Final ፈተና ሰኞ ነው። በዚህ የተነሳ እየጨናነኩ ነው pls ምክር ስጡኝ😭
Jan 14, 2023200 birr bcha ke hone ene esethalew
Jan 15, 2023