#other
እኔ ምለው እውነት ሃበሻ ምቀኛ ነው እንዴ ግራ ገብቶኝ ነው ከዛም ሳይብሱ አይቀርም ብዬ ነው
Jan 14, 20235 engagements
እኔ ምለው እውነት ሃበሻ ምቀኛ ነው እንዴ ግራ ገብቶኝ ነው ከዛም ሳይብሱ አይቀርም ብዬ ነው
Jan 14, 2023እንደ ሀበሻ ምቀኛ በአለም ላይ የለም
Jan 14, 2023ብሮ አረ ጅምላ አረግሺው እኛምኮ ሀበሻ ነን😅
Jan 15, 2023Awo betam mkegna nw mkegninetachinin yawekut tiktok ley andu hi blachu comment tsafu commentu like yaltederegebet sew yshelemal ylal yehulum comment like tedergual so our mkegninet is .........
Jan 14, 2023Were bcha yelelawn hager yalaye habeshan yatilalal suiii
Jan 14, 2023Habesha bicha aymeslegnim yesew lij abzagnaw mikegna new
Jan 14, 2023