HYPERSTICK307.5
#personal
👉አዲስአበባ ያለው የ ኢሚግሬሽን ቢሮ የት አከባቢ ነው? ፓስፖርት ቀጠሮ ነበረኝ ለዛ ነው::
Jan 14, 20234 engagements
👉አዲስአበባ ያለው የ ኢሚግሬሽን ቢሮ የት አከባቢ ነው? ፓስፖርት ቀጠሮ ነበረኝ ለዛ ነው::
Jan 14, 2023Ye piassa taxi yezih tequr anbessa gar wered yehone traffic ngr ale keza google map teteqem
Jan 15, 2023ጥቁር አንበሳ
Jan 15, 2023Mexico ሳይደርስ ብሄራዊ ጋር ጥቁር አንበሳ አካባቢ ከሊሴ ገብረማርያም ትምሀርት ቤት ዝቅ ብሎ
Jan 14, 2023ጥቁር አንበሣ ት/ቤት ፊት ለፊት
Jan 14, 2023