my gf lemn endhon alawekem all the time horny nat..betgenagnen kuter sex endnaderg nw felagotua..bichenkegn public place eketrat jemerku gn still comfort yeminesugnen ngeroch tadergalech. Ewnet gra gebtognal meleyayet alfelgem gn bezi keqtelech yememot nw mimeslegn...mefthewn metawku kalachu negrugn 😭
Jan 13, 2023ብሮ ከምር ወንድ ሁነክ አልፈልግም ማለትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ብዙ ጊዜ ወንድ ስለ ስሜቱ ብቻ የሚጨነቅ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ ስሜታዊ የምንሆነው እኛ ብቻ እንዳልሆንን አስረድተኸናል ጎበዝ👍 ትልቁ ምክሬ ከትዳር በፊት ሴክስ ምን አለባት በወቅቱ ደስታን ይሰጥ ይሆናል ግን ባህል እንዳለው ሀይማኖት እንዳለው ሰው ስናስብ ግን ኪሳራው ብዙ ነው ይሄንን ለፍቅረኛህ በደንብ አስረዳት መልካም እድል👍
Jan 14, 2023