software engineering የመማር በጣም ትልቅ ጉጉት እና ፍላጎት አለኝ፡፡ በቃ እኔ እሱን ብቻ ነው ማጥናት እምፈልገው፡፡ አሁን G12 ነኝ፡፡ ነገር ግን ግቢ ገብተሽ software ከማጥናትሽ በፊት እነዚህን ብታውቂ ምትሉኝ ነገር ካለ? በዘርፉ እውቀት ያላችሁ plz
Oct 01, 2020If you are newbie you should familiar yourself by studying easy languages like HTML CSS and you can try JS plus Python.
Oct 02, 2020