#health
hey...family እንደምን ናቹ ሰውነትን የ ሚያሳክክ በሽታ ምንድነው?? 1 አመት ቢሆነኝም ከጀመረኝ ሊተወኝ አልቻለም ሀኪም ቤት ስሄድ የሚቀባ ክሬሙን አዘዙልኝ አልተው አለኝ በድጋሚም ስሄድ ሚዋጠውን ሠጡኝ አሁን ይሄው ጭራሽ ብሶብኛል ሠውነቴን በደምብ ነው ምታጠበው በቲንሹ በሣምንት 4 ያልቀየርኩት ሣሙና የለም የምጠቀመዉ product የለም በ ጣም
Jan 13, 202314 engagements