(ኦሪት ዘፍጥረት ዘፍጥረት ምዕራፍ 1) 1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር። በነዚ የመፅሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ አረፍተ ነገሮች የተወሰኑ ጥያቄዎችን አስነሳብኝ እና ክርስቲያኖች እና ይሁዲዎች መልሱልኝ 1. "የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሃ ላይ ሰፍፎ ነበር" ይላል ውሃ መቼ ተፈጥሮ ነው? 2. ከነዚ ቁጥሮች ወረድ ብሎ ደግሞ "እግዚአብሔርም ከጠፈር በላይ ያለውን ውሃ ሰማይ ብሎ ጠራው" ይላል ሰማይ መጀመሪያ እንደተፈጠረ ተፅፉል "በመጀመሪያም እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ...." እንዴት ሁለት ሰማይ ሆነ? ለመረዳት ብቻ ነው በእግዚአብሔር አምናለሁ
Jan 13, 2023Yeheweleh wendeme bible lehulum neger mels aysetem yehone universal dictionary aydelem ahun lemesale kayel “ቃየን ሚስቱን ተገናኛት፤ እርሷም ፀንሳ ሄኖክን ወለደች። ቃየን የቈረቈረውን ከተማ በልጁ ስም ሄኖክ ብሎ ጠራው።” — ዘፍጥረት 4፥17 (አዲሱ መ.ት) Misteyew ket metach betel bible mels aysetekem mekniatum metsehaf kedus kezih yebelete lante minegreh guday alew egziabeher sew kewedeke behuala kefekru yetenesa endet adergo bedegami wederasu lemastegat demom waga lemekfel yemiadergewen yetarik yezet yenegrenal Neger gen ke denet tarik ga betegenagne metsehafkedus hulunem mels yemelesal 👍 keep reading !
Jan 14, 2023