ሰላም እናታችሁ ሁሌም የምትለው አባባል ምንድን ነው? ለምሳሌ የኔ ማም ኸረ በተሰቀለው አትብገፄ አይይ ኑሮ ብዬው አይ ጥጋብ አለ ጋሽ ጥጋብ...
Jan 13, 2023ና ምታኛ አልሞት አልኩህ😐 Gn ene enkuan esuan telatenm almetam🥰
Jan 14, 2023ሰላም እናታችሁ ሁሌም የምትለው አባባል ምንድን ነው? ለምሳሌ የኔ ማም ኸረ በተሰቀለው አትብገፄ አይይ ኑሮ ብዬው አይ ጥጋብ አለ ጋሽ ጥጋብ...
Jan 13, 2023ና ምታኛ አልሞት አልኩህ😐 Gn ene enkuan esuan telatenm almetam🥰
Jan 14, 2023ወይ አባባል እንኳን አባባሏን እሷን እራሱ አላውቃትም ልጅ እያለሁ ነው ያመለጠችኝ 😢😢
Jan 14, 2023ይቺ ባቄላ............😁
Jan 14, 2023Le ahya mar aytmat
Jan 14, 2023tikur silehonku yenate jebena tilegnalech😄
Jan 14, 2023ተበርቼ ሰላም 😍😍 is my friends mama favorite 😂😂😂 Mine አንተ ልጅጅጅጅጅጅጅጅጅ 😄
Jan 14, 2023Not now gn when we were kids ስናጠፋ she used to say "ወድ ዛ ለማኒት" which translates to የለማኝ ልጅ
Jan 14, 2023ፌንጣ ሲቀናጣ እግሩን ጣሎ ሮጠ
Jan 14, 2023የደላው ቀለበት ያስራል ከ ጀ... የጠላት ገንዘብ መሰለህ ጊዜ ያደርጋል የውሻ ሚዜ
Jan 14, 2023አንዳንዴ በጣም አምሽቼ ቤት ለመግባት በር ሳንኳኳ " በዋልክበት እደር መቼም አልከፍትልህም "ትለኝና ግን ደግሞ አያስችላትም ከፍታ ታስገባኝ ነበር my dear mama 😘🥰
Jan 14, 2023እኩያሽን ጅብ በላብሽ😒 😂😂😂
Jan 14, 2023-ምነው አፈላሽ ዛሬ? - አንቺ ብቻ አራዳ?! - ና ምታኝ እሱ ነው የቀረህ - ባቢ(my Dad's name) ድረስ - Nevermind 😂😂 - ሊበላ??ቱሪስት ብላ ሂድና
Jan 14, 20231.ብር ምቀጠቅጥ ይመስልሻል 😂 mn lemalet endehone enem ayigebagn 2. rejm seat 😴.. እንደ አህያ አትከባለይብኝ 😂 but hule mayileyat እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ✋ .. mamiye🥰🥰🥰
Jan 14, 2023ወይ ጥጋብ አለ ጥላሁን
Jan 14, 2023Becashn yasewrash jemer Sijemr endi nw Anchi becha arada Weldesh eyew
Jan 14, 2023ጋሽ ጥጋብ 👏🏾😂💯
Jan 14, 2023አአትብ ገጽዬ ነው።
Jan 14, 2023በ አባባ ሞት suii
Jan 14, 2023A lot😂
Jan 14, 2023ብዙ ነው ልብሽን የት ጥለሽው ነው?😁 የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል እንዳልሞሸልቅሽ😂 Mtsm ላም እንኳን ሲገባ እምቧ ይላል(ሰላምታ ልመጂ😁) እስኪ መልካምን ነገር አውጂ ካልበሉ አይስቅ አይ የዘመኑ ልጅ አይ ልብ ወይ ጥጋብ ወይ ነዶ መሞት የደላሽ
Jan 14, 2023Beste erejna mushrna😂 Keldna kzen bet yabelashal Chew leraseh setel Taft....
Jan 14, 2023ብጣሻም
Jun 04, 2025አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆለለው 😂
Sep 10, 2024ሸንኮሬ መጣች !! ሲያገጡ ይመላለጡ
Nov 29, 2023የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም😂😂
Jan 14, 2023ብዙ ነው አትሰግጪ እስቲ እንኳን እቺንና የዝንብ ጠንጋራ አውቃለው .. እና ብር ሳንይዝ ስንወጣ የሰው ቆሎ ብደፉስ ብር ዝም ብሎ ከመሬት የሚታፈስ ይመስላችኋል...
Jan 14, 2023Chew le rask bleh tafat
Jan 14, 2023ንርኢ በለት እውርቲ እናያለን አለች እውር እንደማለት ነው።
Jan 14, 2023