#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ አንድ በጣም የምቀረበው ጓደኛ አለኝ እና ከተዋቀቅን ብዙ ጊዜ አልፏል እና ሁሌም እንዲያማክረኝ እንዲያግዘኝ ስፈልግ አብሮኝ አይሆንም እና ለምን እንዲህ ታደርጋለህ ካልሆነ ጓደኝነታችን ይቋረጥ ስለው አይ እኔ የጓደኝነት ትርጉሙ አልገባኝም እስቲ አንተ አሳየኝ ጓደኝነት ምን ማለት እንደሆነ አለኝ እኔ አሁን እየሞከርኩኝ ነው ግን እስቲ እናንተስ ምን አይነት መንገዶችን ነው ተጠቅሜ ጓደኝነት ምን ማለት እንደሆነ በይበልጥ እንዲገባው ማደርገው
Jan 13, 20235 engagements