ት/ቤት አንድ lecture በአይን ብቻ ውድዴኩኝ ካየት ከ2 ቀን በሀላ የሆነ የተማር እና lecture ያሉበት ክበብ ነበር እኔ አለውበት ሰብሰባ ተጠሬተን ተሰብሰበን ተማርውች ጋር እያለን እሱም አለ ደሞ መቶ ፊት ለፊቴ ተቀመጠ ካየውት ቀን ጀምሮ ት/ቤት በዛብኝ የሱን ሰልክ ቁጥር ለመውሰድ ብዙ ነገር እያረኩኝ ነው የመምህራን gourp እራሱ ሰሬች አያርኩኝ ተቸገሩክኝ 🤦♀ዛሬ ደሞ ፊት ለፊት ተገጣጥመን ከሆነ መ/ር ላይ ውሀ ወሰጅ እየጠጣው እሱን በድንብ አላየውኝም ነበር ላካሰ እሱ በኔ ፊት ለፊት ሰመጣ በጣም ፈገግ 😁 ብሉ እያየኝ የምንገባባ አይነት ፈገግታ አያሳየ አለፈኝ እኔ ልብ ብየ አላየውትም ነበር ጓድኛየ ታቂዋለሺ አንችን አይቶ ፈገግ አለ አለችኝ እና እኔጋ የተሰማው ሰሜት እሱጋም ተሰምቶት ነው? የእኔ ልቤ እንደድነገጠው ለስም ያ ሴሜት ተሰምቶት ይሆን? ምን ትላላቹ እናንተ
Jan 13, 2023አርፈሽ ተማሪ ጭባ
Jan 13, 2023