እባካችሁ አስቸኳይ ነው ተጨንቂያለው ፍቅረኛዬ ጋር 1:5 ወር ቆይተናል በዚህ ጊዜ ውስጥ ፍቅሩን በቃላት ገልፆልኝ አያቅም አልችልበትም ይለኛል አሁን ወጥሬ ስይዘው በቃ force አታርጊኝ በራሴ ጊዜ እነግርሻለሁ ሲሰማኝ አሁን መዋቸቱ ላንቺ ኢ ፍትሀዊ ነው አለኝ 😢😔በጣም ተረብሻለው በሂደት natural በሆነ መንገድ የሚመጣ ነው አለ so አሁን በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ትወስናላቹ እኔ በጣም ምወደው ሰው ነው ልጠብቀው አሰብኩና በጊዜ መቀለድ ነው ግን የቆየሁትን ቆይቻለው ልታገሰው ፀባዬን ልቀይር advice ቶሎ ለነገ ነው plssss🙏 tnx😚
Jan 13, 2023Lju shy kehone mnamn tageshw, demo fkrun bekal megletsu lanchi gizeyawi desta lihon ychlal wanaw neger gin betegbar endet new milew new, lela set gar special kirrb alew? Kelelew ywedshal malet new so keep him.
Jan 14, 2023