Muruta68
#education
የሶሻል ተማሪ መሆን መቼስ መከራ ነው😜 እስቲ የ7 እና የ8 ማትስ መፅሀፍ ላኩልኝ ከታች ልጀምር 🙏 entrance ወስጄ ራሱ አንድ የማትስ ፎርሙላ አላውቅም😭 በዛው ሊጠቅመው ይችላል የምትሉትን ከ ማትስ ጋር የተገናኘ ነገር ካላችሁ🙏 አመሠግናለሁ
Jan 13, 20234 engagements
የሶሻል ተማሪ መሆን መቼስ መከራ ነው😜 እስቲ የ7 እና የ8 ማትስ መፅሀፍ ላኩልኝ ከታች ልጀምር 🙏 entrance ወስጄ ራሱ አንድ የማትስ ፎርሙላ አላውቅም😭 በዛው ሊጠቅመው ይችላል የምትሉትን ከ ማትስ ጋር የተገናኘ ነገር ካላችሁ🙏 አመሠግናለሁ
Jan 13, 2023The first person to admit👏👏👏👏
Jan 13, 2023ካልኩለስ ና ዴሪቬሽን ትምህርት ላይ ናቸው ስራ ላይ የምትጠየቀው SAT ነው
Jan 14, 2023Mane alemAweksh nw injj social lay dbn yale ...maths ale economis math nw normal matsu lerasu ..11and 12 ketemark kebad nw matsu man nw social since kemats wuch nw yalh yrash dkmet inji man eski mels bel ..mathsun aserawm eski economicsn meles blh eyew ...kza maths endalew tayewalh man
Jan 13, 2023Esti 1*1 = 11 bel 😂 atichenanek bakh natural hunen maths yeseranewum social gebtenal entrance bechegrek nw enji bzum ayasfeligem base saynoreh ahun bahun mn yakel endemetseraw idk so chil
Jan 13, 2023