Oxlade155
#relationships
አንዲት ልጅ አለች እጅግ በጣም የማፈቅራት እና ሁሌ አወራታለሁ! ግን በአካል ተገናኝተን አናውቅም ከተዋወቅን ስድስት ወራቶች አልፈውናል! አንዳንዴ ስደውልላት ሳታነሳ ስትቀር አስባለሁ ሌላ ሰው ተዋውቃ ቢሆንስ ብዬ ደሞም አፈቅርሃለሁ ብላ መናገር በጣም ነው ምፈራው ለምን ይሆን እላለሁ? ስስለምፈራኝ ወይስ ስለማታፈቅረኝ አላቅም ብቻ ምን አርግ ትሉኛላችሁ!
Jan 13, 20237 engagements