#business
guys ደና አመሻቹ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ቀረጥ ነው አሁን ቀረጥ ስንት ገባ 50% ነበር እና ጨምሯል ሚባል ነገር እየሰማሁ ነው እና እባካቹ አስቸኳይ ነው ምታቁት ነገር ካለ ተባበሩኝ? እና ደሞ በፓስታ ቤትስ ስቀበል ተመሳሳይ ነው ሚያስከፍሉኝ?
Jan 12, 20230 engagements

Jan 12, 2023