please እንዳታልፉኝ የምታውቁቱን ሁሉ ንገሩኝ። ምግብ የሚያስበላ መድሃኒት(ኪኒን) effective የሆነ ነገሩኝ። ምግብ ላይ በጣም ዝጋታም ነኝ። እና በጣም እየከሳሁኝ ነው። እና መወፈር በጣም እፈልጋለው። protein powder ተጠቀሚ አሉኝ ስለሱስ ምን ታውቃላችሁ።
Jan 12, 2023ለሴት protien sayhon plumpynut አሪፍ ነው 1 ፍሬ በ30 ዋጋ ሚሸጥበት ከፈለግሽ
Jan 13, 2023