manda29
#family
እኔ ጋ ብቻ ነው?ወይስ እናንተጋም አሉ እንደዚ አይነት አክስቶች? 1 ብር ማታወጣዋ 2 የu tube fake news ምታምነዋ 3 ተውት ፈታ ይበል እድሜው ነው ምትለዋ 4 ሀብታሟ 5 በ ስራ ምታፈጋን የኔ ሁሉም ናቸው 😂 የናንተ ምረጡ እስቲ???
Jan 12, 202310 engagements
እኔ ጋ ብቻ ነው?ወይስ እናንተጋም አሉ እንደዚ አይነት አክስቶች? 1 ብር ማታወጣዋ 2 የu tube fake news ምታምነዋ 3 ተውት ፈታ ይበል እድሜው ነው ምትለዋ 4 ሀብታሟ 5 በ ስራ ምታፈጋን የኔ ሁሉም ናቸው 😂 የናንተ ምረጡ እስቲ???
Jan 12, 2023አክስትህ አክስቴ ነች ብሮ😂😂
Jan 12, 2023ዘንድሮም ይሄ ምርጫ አልተፍታንም 😔 ግን ይሄን ምርጫ ህጋዊ ነው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያውቀዋል 😂😂
Jan 12, 2023Ene sra yemtafegaign akst alechign😭
Jan 13, 2023Ere 3gnawa enega yelechm😔
Jan 13, 2023😂😂😂 fake news አምና ስታስረዳት የማትሰማ እኔ ጋር እሷ ናት ያለችው 😂😂😂
Jan 12, 2023Koy mnageban tadya?🤷♂
Jan 12, 2023Birr yemaywetat yematfelet habtam akestena fake news amna letasamn yemtetrewa nachew yene
Jan 13, 2023ለምን አተኛም🙃
Jan 12, 20234 gn 1🤦♀
Jan 13, 2023Moltew gn enga yelum akistoch tananashoche nachew😉 suiii
Jan 12, 2023